Telegram Group & Telegram Channel
የጨረቃ ብርሃን!

“ሁሉም ሰው ቀኑ ለነጋለት ሰው ብርሃንን ለመጨመር ጸሐይ የመሆን ፍላጎት አለው፡፡ ነገር ግን ቀኑ ለጨለመበት ሰው ብቸኛ ብርሃንን ለመስጠት ጨረቃ ለመሆን ለምን አንሞክርም?” - ካልታወቀ ምንጭ

ወዳጆቻችሁ ኑሮ ሲከብዳቸው፣ በሰሩት ስህተት መዘዝ ውስጥ ራሳቸውን ሲያገኙት፣ ቀኑ ሲመሽባቸውና አስጋሪ የሕይወት ምእራፍ ውስጥ ሲገቡ፣ ያን ጊዜ ነው የጨለማውን ጊዜ ብርሃን የሚፈልጉት፡፡ ያን ጊዜ ነው የጨለማው ወቅት እስከሚያልፍ እንደጨረቃ የሚያበራላቸው ሰው የሚፈልጉት፡፡

በጥሩና ብሩህ በነበረው ቀናቸው ጊዜ የነበራቸውን ብርሃን ለማዳመቅ እንደ ጸሐይ አካባቢያቸው እንደነበራችሁ ሁሉ፣ በጨለማውና በጭጋጋማው ወቅትም ልክ እንደ ጨረቃ ከእነሱ አትራቁ፡፡

ዛሬ የቤት ስራ ልስጣችሁ! በችግርና ግራ በመጋባት ውስጥ ያለውን ወዳጃችሁን አስታውሱ!

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

@Excellentideas
@Excellentideasgroup

tg-me.com/Excellentideas/1154
Create:
Last Update:

BY Excellent Ideas

Share with your friend now:
tg-me.com/Excellentideas/1154

View MORE
Open in Telegram

Excellent Ideas Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The SSE was the first modern stock exchange to open in China, with trading commencing in 1990. It has now grown to become the largest stock exchange in Asia and the third-largest in the world by market capitalization, which stood at RMB 50.6 trillion (US$7.8 trillion) as of September 2021. Stocks (both A-shares and B-shares), bonds, funds, and derivatives are traded on the exchange. The SEE has two trading boards, the Main Board and the Science and Technology Innovation Board, the latter more commonly known as the STAR Market. The Main Board mainly hosts large, well-established Chinese companies and lists both A-shares and B-shares.

Mr. Durov launched Telegram in late 2013 with his brother, Nikolai, just months before he was pushed out of VK, the Russian social-media platform he founded. Mr. Durov pitched his new app—funded with the proceeds from the VK sale—less as a business than as a way for people to send messages while avoiding government surveillance and censorship.

Excellent Ideas from us

Telegram Excellent Ideas
FROM USA